Shalom-Home የቆዩ ሰንበት ትምህርቶች

የመጸሐፍ ቅዱስ ጥናት መምሪያ - 1ኛ ሩብ ዓመት 2026

ሰማይ እና ምድርን ማስታረቅ
በፊልጵስዩስ እና በቆላስይስ ስለ ኢየሱስ መማር

የሰንበት ትምህርት ማውጫ

ቁጥር የሳምንቱ አርዕስት ቀን Topic Of The Week Date
መግቢያ
1ኛበአስቸጋሪ ጊዜያትም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነውታህሣሥ 18 - 24Persecuted but Not ForsakenDec 27 - Jan 2
2ኛየምስጋና እና የጸሎት ምክንያቶችታህሣሥ 25 - ጥር 1Reasons for Thanksgiving and PrayerJan 3 - 9
3ኛሕይወት እና ሞትጥር 2 - 8Life and DeathJan 10 - 16
4ኛየአንድነት መንፈስና ኩራት የሌለበት ልብጥር 9 - 15Unity Through HumilityJan 17 - 23
5ኛበሌሊት የሚያበሩ ከዋክብትጥር 16 - 22Shining as Lightsin the NightJan 24 - 30
6ኛያድነን ዘንድ በኢየሱስ ብቻ መታመንጥር 23 - 29Confidence Only in ChristJan 31 - Feb 6
7ኛየሰማይ ዜጋጥር 30 - የካቲት 6A Heavenly CitizenshipFeb 7 - 13
8ኛኢየሱስ ከሁሉም ነገር የመጀመሪያውና ዋነኛውየካቲት 7 - 13The Preeminence of ChristFeb 14 - 20
9ኛእግዚአብሔር ይቀበለናል፣ ተስፋም ይሰጠናልየካቲት 14 - 20Reconciliation and HopeFeb 21 - 27
10ኛበኢየሱስ ሙሉ መሆንየካቲት 21 - 27Complete in ChristFeb 28 - Mar 6
11ኛከኢየሱስ ጋር መኖርየካቲት 28 - መጋቢት 4Living With ChristMar 7 - 13
12ኛከሌሎች ጋር አብሮ መኖርመጋቢት 5 - 11Living With Each OtherMar 14 - 20
13ኛእግዚአብሔር እንድታደርግ የሚፈልገውን ማድረግመጋቢት 12 - 18Standing in All the Will of GodMar 21 - 27