| ቁጥር | የሳምንቱ አርዕስት | ቀን | Topic Of The Week | Date |
|---|---|---|---|---|
| መግቢያ | ||||
| 1ኛ | እግዚአብሔር የሰጠን ተልዕኮ:- ክፍል 1 | መስከረም 19 - 25 | God’s Mission to Us: Part 1 | Sep 30 - Oct 6 |
| 2ኛ | እግዚአብሔር የሰጠን ተልዕኮ፡- ክፍል 2 | መስከረም 26 - ጥቅምት 2 | God’s Mission to Us: Part 2 | Oct 7 - 13 |
| 3ኛ | የእግዚአብሔር ጥሪ ለተልዕኮ | ጥቅምት 3 - 9 | God’s Call to Mission | Oct 14 - 20 |
| 4ኛ | የእግዚአብሔርን ተልዕኮ ማካፈል | ጥቅምት 10 - 16 | Sharing God’s Mission | Oct 21 - 27 |
| 5ኛ | ተልእኮውን ለመግፋት የሚቀርቡ ሰበቦች | ጥቅምት 17 - 23 | Excuses to Avoid Mission | Oct 28 - Nov 3 |
| 6ኛ | ለተልዕኮው መነሳሳትና መዘጋጀት | ጥቅምት 24 - 30 | Motivation and Preparation for Mission | Nov 4 - 10 |
| 7ኛ | ጎረቤቶቻችንን የመድረስ ተልዕኮ | ህዳር 1 - 7 | Mission to My Neighbor | Nov 11 - 17 |
| 8ኛ | በችግር ላይ ያሉትን በወንጌል መድረስ | ህዳር 8 - 14 | Mission to the Needy | Nov 18 - 24 |
| 9ኛ | ተልዕኮ ለኃያላን | ህዳር 15 - 21 | Mission to the Powerful | Nov 25 - Dec 1 |
| 10ኛ | ተልዕኮ ወንጌል ወዳልደረሳቸው ወገኖች :- ክፍል 1 | ህዳር 22 - 28 | Mission to the Unreached: Part 1 | Dec 2 - 8 |
| 11ኛ | ተልዕኮ ወንጌል ወዳልደረሳቸው ወገኖች ፡- ክፍል 2 | ህዳር 29 - ታህሣሥ 5 | Mission to the Unreached: Part 2 | Dec 9 - 15 |
| 12ኛ | አስቴር እና መርዶክዮስ | ታህሣሥ 6 - 12 | Esther and Mordecai | Dec 16 - 22 |
| 13ኛ | የእግዚአብሔር ተልዕኮ ፍፃሜ | ታህሣሥ 13 - 19 | The End of God’s Mission | Dec 23 - 29 |