| ትምህርት | የትምህርቱ አርዕስት | ቀን | Lesson Topic | Date |
|---|---|---|---|---|
| መግቢያ | ||||
| 1ኛ | ፈጣሪ ተናገረ | መስከረም 16 - 22 | The Creator Speaks | Sep 26 - Oct 2 |
| 2ኛ | የነቢይ ጥሪ (መጠራት) | መስከረም 23 - 29 | The Call of a Prophet | Oct 3 - 9 |
| 3ኛ | የብሉይ ኪዳን ነቢያት | መስከረም 30 - ጥቅምት 6 | Old Testament Prophets | Oct 10 - 16 |
| 4ኛ | የአዲስ ኪዳን ነቢያት | ጥቅምት 7 - 13 | New Testament Prophets | Oct 17 - 23 |
| 5ኛ | ራእይና በመንፈስ ቅዱስ መነሳሳት | ጥቅምት 14 - 20 | Revelation and Inspiration | Oct 24 - 30 |
| 6ኛ | ትንቢታዊ ጽሑፎች | ጥቅምት 21 - 27 | The Prophetic Writings | Oct 31 - Nov 6 |
| 7ኛ | አሁን ይህን ስሙ። | ጥቅምት 28 - ኅዳር 4 | Now Hear This! | Nov 7 - 13 |
| 8ኛ | የትንቢታዊ ጽሑፎች አተረጓጎም | ኅዳር 5 - 11 | Interpreting Prophetic Writings | Nov 14 - 20 |
| 9ኛ | ነቢያትን መፈተን | ኅዳር 12 - 18 | Testing the Prophets | Nov 21 - 27 |
| 10ኛ | ትንቢታዊ ስልጣንና ጠቃሚነቱ። | ኅዳር 19 - 25 | Prophetic Authority and Relevance | Nov 28 - Dec 4 |
| 11ኛ | በወሳኝ ጊዜያት ትንቢታዊ መገለጦች | ኅዳር 26 - ታኅሣሥ 2 | Prophetic Manifestation in Crucial Moments | Dec 5 - 11 |
| 12ኛ | የመጨረሻ ዘመን ትንቢታዊ መገለጦች | ታኅሣሥ 3 - 9 | End-Time Prophetic Revelations | Dec 12 - 18 |
| 13ኛ | ከትንቢታዊ ቃል የሚገኙ በረከቶች | ታኅሣሥ 10 - 16 | Blessings From the Prophetic Word | Dec 19 - 25 |